Content on this page requires a newer version of Adobe Flash Player.

Get Adobe Flash player

16/4/2003

1. ሰብስብ እንግዳየሁ የምወድህ ወንድሜ ሆይ ፋሺስትን ስትፋለም በክብር አለፍክ እንጅ አልሞትክም ሥራህ ለዘላለም ህያው ነው!! መቅጫ እንግዳየሁ

2. እናት ሐገር እናት ክብር
ላንቺ ዝና ላንቺ ክብር
ይሄ ሁሉ ሰው አለቀ
ክብር ይግባሽ!!

3. ጌታ ይመስገን ለአንድ እና ለመጨረሻ ጊዜ ያበቃ ይሆን???

18/4/2003

4. I wonder all guys who have contributed their part to let us know the real picture of the past history of our beloved country, Ethiopia!!

5. ታሪክ ታሪከኞችን ትከስ! እግዚአብሔር ኢትዮጲያን ይባርክ!!
ሰመያት ከበደ

6. ታሪክን እንዳውቅ እረድቶኛል፡፡

7. እኔ ምኞቴና ፀሎቴ በደርግ አረመናዊ ጭፍጨፋ ሕይወታችሁን ላጣችሄ ወገኖቼ እግዚአብሔር ነብሳችሁን በመንግስተ ሰማያት እንዲያኖርልኝ ነው፡፡
አቡ

8. ያለፈው አስደንጋጭ አገዛዝና ስር የሰደደ ጦርነትን ረሃብ ዛሬ በሰላም መኖሬን ጌታችን ይመስገን!!

9. We really appreciate the effort you took to teach us something about our history and rest in peace to all the people who fought for their country!!
Gibtsawit Abebe
Wongel Berhe
Sare Sahle

22/4/2003

1. እኛ ኢትዮጲያውያን አኩሪ ታሪክያለን ነን፡፡ በደርግ ዘመነ ስልጣን እርስበርሳችን እንደዚህ ዓይነት ዘግናኝ በዜጎች ላይ መፈጸሙ ደግሞ የሚያሳፍር ነው እንዲህ ደግሞ ትምህርት
ይሁነን፡፡ ለወደፊቱም የማናውቃቸው አንድ ትውልድ አልቋል እንዚህ ያለፉ ሰማእታት አእምሮ ለሃገራችን ኢትዮጲያ ስንት በጠቀማት፡፡ ይህንን ግፍ የፈጸሙ ባለስልጣናት
የእጃቸውን ማግኘት አለባቸው፡፡
ፍስሐ ተክሉ

2. ይህ ሁሉ የሆነው በእኛ በኢትዮጲያውያን፣ በወንድማማቾች የርስ በርስ ጠላትነት ነው፡፡ ያለፈው በዚህ ቢያልፍም መጪውን ዘመን ኢትዮጲያን ከንዲህ ያለ ታሪክ እንጠብቃት!
ጥላሁን ደጀኔ

3. ዘግናኝ ድርጊት ለወደፊትም ተመልሶ እንዳይመጣ ትውልድ ሊታገለው ይገባል፡፡
ገብሩ በርሄ

24/4/2003

1. እነሆ ይህ ለዛሬ ለነገ ትምህርት አይሆንምን?

2. ድርጊቱ ዘግናኝ ነው፡፡ በኢትዮጲያዊነቴ፣በጀግኞች ኮርቻለሁ እኔም በደርጎች ላይ ልክ እንደ ጀግኖች እፋለማለሁ፡፡
ሚሊዮን

25/4/2003

1. በጣም የሚያሳዝን ድርጊት ነው ጫካኝ አገዛዝ ስለሆነ በሀገራችን እንዳይመጣ!!!

2. ይህ ድርጊት ዘግናኝ እና አሰቃቂ ከመሆኑ የተነሳ ቆሞ ለማየት እንኳን የሚሰቀጥጥ ነው፡፡ የታሪካችን አንዱ እክል ነው እና ሁላችንም ይህ ድርጊት በዚች ሀገር ውስጥ እንዳይደገም
የበኩላችንን ሁሉ እናድርግ፡፡ “ መልካም ዕረፍት ለሰማዕታት”
መሐመድ አህመድ ( ኦሮሚያ)

3. በጣም ዘግናኝ ነው የድሮ መንግሥት እናንተ ግን እንዳታደርጉ!!

4. ባየሁት ነገር ገጣም አዝኛለሁ ከዚህ በፊት ያላየሁትና ያልሰማሁት ነገር በአይኔ በመመልከቴ ደስተኛ ነኝ በዚሁ ቀጥሉበት፡፡
ፀጋ በቀለ

26/4/2003

1. ይህ ታሪክ በአገራችን ኢትዮጲያ እንዳይደገም ሁላችንም እርስ በርስ እንዋደድ የፍቅር አምላክ ፍቅርን ይስጠን፡፡ ኢትዮጲያን እግዚአብሔር ይባርክ!!
ሳራ ተስፋዩ

2. እኔ ዳግማዊ ከተማ እና ጓደኛዬ ነብዩ ሰለሞን ይህን የመሰለ የሀገር ቅርስ በማየታችን ከልብ የመነጨ ደስታ አግኝተናል ልንጠብቀውም ይገባል፡፡

3. ይህንንም ግፍ አሳልፈን ነበር? ወይ ታሪክ!!
ኤልያስ ይትባረክ

27/4/2003

1. እነሆ ይህ ዓይነት እንዳይደገም ሁላችንም በትብብር አብረን እንቁም፡፡

2. ይህን አይቶ የደርግ ባለስልጣንን ይቅር ማለት በክርስቶስ የተለወጠ ልብን ይጠይቃል፡፡

30/4/2003

1. God Bless Ethiopia LONGLIVE AFRICA!!!

2. A strong man stand up for himself.A stronger man stands up for others. A strongest man stand up for his country. God Bless Ethiopia.

3. Some crimes are beyond forgiveness. We cannot forgive and forget what they did. Please don’t let them out of prison. If I come across any one of Derg’s blood sucker, I might kill them.
Elda

4. God Bless Africa!!
Jonathan Beyene

5. እግዚአብሔር በገነት ያኑራችሁ፡፡
ዳዊት ጥላሁን

1/5/2003

1. እግዚአብሄር ኢትዮጲያን ይባርካት!!
አማኑኤል ተስፋዬ

2. ግፈኛው ደርግ ያንገላታችሁ፣ የገደላችሁ እግዚአብሔር በሰማይ ምህረቱን ይስጣችሁ፡፡

3. May we never see this again, may they rest in peace!!

4. Only God knows everything!!

5. I Salute my brother Tsega Zeab and all my friends, who died to make Ethiopia a better place.
Abraham B.